የጣይቱ ቃጠሎ VOA Amharic January 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ መሃል አራዳ ላይ ከአንድ ምዕት ዓመት በላይ የቆመው የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሆቴል የደረሰበት ቃጠሎ ብዙዎችን አሳዝኗል፤ አስቆጭቷል፡፡