የእሁዱ የፈረንሳይ የመታሰቢያ ሰልፍ DW Amharic January 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፈረንሳይ ውስጥ በሽብር ጥቃት የተገደሉትን 17 ሰዎች ለማሰብ በሳምንቱ መጨረሻ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በፓሪስ አደባባይ ተገኝቶ ሃዘኑን፤ አንድ መሆኑን አሳይቶአል።