በቦስተን እና አካባቢዋ ነዋሪዎች – የአቶ ሐሰን ገለቶ ገዳ ዜና እረፍት

ዜና እረፍት – አቶ ሐሰን ገለቶ ገዳ ባደርባቸው ሕመም ምክንያት ለረጅም ጊዜ በማስ-ጀነራል ሆስፒታል በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ከዚህ አለም በሞት የተለዩ መሆናቸው እና ቀብራቸውም በነገው እለት መሆኑ ታውቋል፤ አቶ ሐሰን ገለቶ በካምብሪድጅ ከተማ ላለፉት 15 ዓመታት ነዋሪ የነበሩ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ በነበሩበት ጊዜም በባህር ዳር ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ለረጅም ጊዜ በአስተማሪነት ያገለገሉ መሆናቸው ታውቋል፤ አቶ ሐሰን የሶስት ልጆች አባትተና ባለትዳር ነበሩ።
ቤተሰቦቻቸውን በዛሬው እለት ለማጽናናት የምትፈልጉ አድራሻቸው፤ Jackson Circle Apt. #60, Cambridge, MA 02140

The Burial of Hassen Gelto Geda will held:-
Tomorrow:- Monday January 12, 2015
Time:- 12:00 PM
Location:- The Gardens of Gethsemane Cemetery
670 Baker Street, West Roxbury, MA 02130

Wake will be held :-
Time:- 10:00 AM
Location:- Islamic Society of Boston Cultural Center
100 Malcolm X Blvd, Boston, MA 02119