በዛሬው እለት ታሪካዊ እና የአገራችን ቅርስ የነበረው ጣይቱ ሆቴል ተቃጠለ!! Abugida January 11, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ታሪካዊ እና የአገራችን ቅርስ የሆነው ጣይቱ ሆቴል በእሳት ተቃጥሏል ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መውደሙ እየተገለጸ ነው፡፡ የአገሪቷን ቅርስ በሴራና በግልጽ የመጣፋት ዘመቻው ተጠናክሯል ቀጥሏል!! ከእሳቱ ጀርባ ምን ሚስጥር ይኖር ይሆን? ፎቶችን ይመልከቱ!