የጣይቱ ሆቴል የእሳት ቃጠሎ DW Amharic January 11, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እቴጌ ጣይቱ ሆቴል የመጀመሪያው ዘመናዊ የኢትዮጵያ ሆቴል ሲሆን የተመሰረተው እ.ኢ.አ. በ ነሐሴ 1898 ዓ.ም ነበር። ይህ ሆቴል ዛሬ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ደረሰበት