የኢትዮጵያን ሪቪው ህዝባዊ ስብሰባ በዋሽንግተን

ኢትዮጵያን ሪቪው “ለውጥና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ህዝባዊ ስብሰባ በዋሽንግተን ከተማ ውስጥ አዘጋጅቷል። ስብሰባው ላይ የመለስ ዜናዊ አምባገነንና ኢሰብዓዊ አገዛዝ በምን መንገድ ስለሚወገድበት ሁኔታና እንዲሁም በምትኩ ስለሚገነባው ኢትዮጵያዊ፣ ሕዝባዊና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ውይይትና የሃሳብ ልውውጥ ይካሄዳል።

ውይይቱን የሚመሩት
የአዲስ ድምጽ ራዲዮ
የነጻነት ለኢትዮጵያ ራዲዮ
የኢሳት ቲቪ
የኢትዮጵያን ሪቪው
አዘጋጆች ናቸው

ቀን፤ ፌብርዋሪ 4, 2012
ቦታ፤ Washington Ethical Society
አድራሻ፤ 7750 16th Street N.W. Washington D.C. 20012
ሰዓት፤ 5:00 PM

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር፤ 202 656 5117 ይደውሉ
Ethiopian Review town hall meeting, Washington DC, Feb. 4, 2012