አክራ፥ የኢትዮጵያ እቃ ጫኝ አውሮፕላን አደጋ DW Amharic January 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ የእቃ ማመላለሻ አውሮፕላን ዛሬ ጋና መዲና አክራ ውስጥ ለማረፍ በሚያደርገው ሙከራ የመንሸራተት አደጋ እንደገጠመው የፈረንሳይ ዜና ወኪል ዘገበ።