የምርጫ ቦርድ ማስጠንቀቂያና የአንድነት አቤቱታ DW Amharic January 9, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንድነት የተጠየቀውን አሟልቶ ማሳወቁን ሆኖም መልስ ሳያገኝ በመገናኛ ብዙሃን ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን ይናገራል። የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አንድነት ለዲሞክራሲና ፍትኅ ፓርቲ (አንድነት) እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በውሳጣቸው ያለውን አለመግባባት በሕጋዊ መንገድ ካልፈቱ ርምጃ እወስዳለሁ ሲል አስጠንቅቋል።