ስብሃትና ፀዓዱ – አርአያ ተስፋማሪያም
የስብሃት ነጋ ባለቤት ሻለቃ ፀዓዱ ትባላለች፤ ከጣሊያንና ኤርትራ ትወለዳለች። ሁለቱም ከጫካ ጀምሮ ተመሳሳይ ባህርይ አላቸው፤ ሶስት ልጆች ከወለዱ በኋላ በ1989ዓ.ም ፀባቸው እያየለ በመምጣቱ የፓርቲው ፖሊት ቢሮ አባላት ዘንድ ይቀርባሉ። ምክንያቱም የፓርቲው ህግ ይህን ስለሚል ነበር። መለስ በሚመሩትና 8 አመራሮች በተሰየሙበት ፀዓዱ ስትናገር « ስብሃት በትዳሬ ላይ እየማገጠ ስላስቸገረኝ ፍቺ እፈልጋለሁ» ስብሃትም ቀበል በማድረግ « አንቺስ ከማን ታንሻለሽ..» በማለት ለመግለፅ የሚያስቸግር ነውረኛ ቃል ይሰነዝራሉ። በመጨረሻ እንዲለያዩ ተደረገ። ፀዓዱ የናጠጠች ሃብታም ስትሆን ማ/ዕዝ ሆስፒታልን ከሚያሽከረክሩት አንዷ ናት። 6ዘመናዊ አውቶሞቢሎች የምታሽከረክረው ፀዓዱ በ1992ዓ.ም ዶ/ር ልኡልን “አብረኸኝ አንሶላ ካልተጋፈፍክ» በሚል በወታደር አሳፍና መርፌ አስወግታ አስገድላዋለች።..ስብሃት በ1981ዓ.ም የህወሀት ታጋዮች የነበሩ 2 እህታማቾችን (አስቴርና ማርታ) የተባሉ በአንድ ሌሊት ከተገናኛቸው በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲገደሉ አድርጓል። …..(ከህወሀት ምስጢሮች የተቀነጨቡ ታሪኮች)
(በአሜሪካ ሽማግሌው ስብሃት..ለመሆኑ እጅህ ምን ይሰራል…)