የአሸባሪዎች ጥቃት በፓሪስ DW Amharic January 8, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፈረንሣይ መዲና ፓሪስ ውስጥ «ቻርሊ ኤብቶ» በተሰኘው፥ ምፀታዊ ምስሎችን በሚያወጣ ሣምንታዊ መፅሔት ዋና ጽ/ቤት ላይ በተጣለ ጥቃት 12 ሰዎች ተገደሉ። ፈረንሳይ ዛሬ የሃዘን ቀን አዉጃለች። በርካታ ተጠርጣሪዎችም እየተያዙ ነዉ።