ኤቦላና የአፍሪቃ መንግሥታት DW Amharic January 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የወቅቱ የአፍሪቃ ሕብረት መሪና የሞሪታንያዉ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኡልድ አብዱል አዚዝ፤ በኤቦላ ተሐዋሲ ክፉኛ የተመቱትን ሶስት የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት መጎብኘታቸዉ ተመልክቶአል።