የዩሮ መቀነስ ጠቃሚ ወይስ ጎጂ ነው? DW Amharic January 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለአውሮፓ ገበያተኞች የዩሮ መቀነስ አስደሳች ዜና ሆኖ ሳለ ፤ አውሮፓ ተቀምጠው ከሌላው የአለማችን ክፍል ለሚሸምቱ ደግሞ ሁኔታው አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል። የዩሮ መቀነስ ጠቃሚ ወይስ ጎጂ ይሆን?