የቦስተን የቦምብ ጥቃት እና የሞት ፍርድ DW Amharic January 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአሜሪካን የማሳቹሴትስ ግዛት የሞት ፍርድ ለመጨረሻ ጊዜ ተግባራዊ የተደረገው እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር በ1947 ዓ.ም. ነበር። በግዛቲቱ ፊሊፕ ቤሊኖ እና ኤድዋርድ ጌርትሰን ላይ ብያኔው ተግባራዊ ከሆነ በኋላ የሞት ፍርድ እንዲቀር ተድርጎ ቆይቷል።