የምርጫ ሂደት በኢትዮጵያ VOA Amharic January 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዲሞክራሲ በሰረጸባቸው ሀገሮች ምርጫ የዲሞክራሲ ወይንም የመብት መገለጫ መሳርያ እንደሆነ ዲሞክራሲ ባልሰረጸባቸው ሃገሮች ደግሞ ምርጫ የዲሞክራሲ ማምጫ ዘዴ መሆኑን አቶ ግርማ ሞገስ በተደረገላቸው ቃለ መጠይቅ ገልጸዋል።