ግሪክ ከዩሮ ሸርፍ እንዳትወጣ ማስጋቱ DW Amharic January 4, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ግሪክ ከዩሮ ሸርፍ ተጠቃሚ ሃገራት አባልነትዋ መውጣት ከፈለገች እንደምትችል የጀርመን ፊደራል መንግሥት ማስታወቁን በጀርመንኛ ቌንቌ የሚታየው «ሽፒግል» የተሰኘዉ የዜና መፅሔት ዛሬ ዘገበ።