ከ 15 አመታት በፊት ጸድቆ የነበረው የኤርትራ ህገ-መንግስት ሳይታወጅ እንደሞተ ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ገልጹ። VOA Amharic January 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኤርትራው ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአገር ውስጥ ጋዜጣኛ ጋር ባደረግጉት ቃለ-መጠይቅ በአገር ውስጥ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ነጥቦችን አንስተዋል። አለም አቀፍ ነጥቦችንም ዳስሰዋል።