የዓለም የኤኮኖሚ ተስፋ በ2015 DW Amharic January 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከትናንት በስተያ በተሰናበትነው እጎአ በ2014 ፣ዓለም በተለያዩ ጂኦ ፖለቲካዊ ቀውሶችና በወረርሽኝ ብትጠቃም ኤኮኖሚዋ ግን በ3 በመቶ ከማደግ አልተገታም ። ሐሙስ አንድ ባልነው በ2015ስ ምን ይጠበቅ ይሆን ?