4 የአየር ኃይል አብራሪዎች ኮበለሉ መባሉ DW Amharic January 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአንዳንድ የውጭ መገናኛ ብዙኀን እንደተዘገበውና የኢትዮጵያ መንግሥትም እንዳረጋገጠው Mi-35 በሚል መለያ በሚታወቅ አንድ ተዋጊ ሄሊኮፕተር ፣ 3 ኢትዮጵያውያን የአየር ኃይል ባልደረቦች፤ ከድሬዳዋ ኮብልለው ኤርትራ ገብተዋል። ይህ የሆነው ከ