የኢትዮጵያ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የሳዑዲ አረቢያ ጉብኝት DW Amharic December 31, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የመልዕክተኞቹ ቡድን ሳዑዲ አረቢያ ከሚኖሩ ከተመረጡና የተወሰኑ ኢትዮጵያዉን ጋር መነጋገሩም ተሰምቷል። የሳዑዲ አረቢያ ቀጣሪዎች ወይም አሰሪዎች ችግር ያደርሱብናል የሚሉ አብዛኛዎቹን ኢትዮጵያዉያንን ግን አላነጋገረም።