ኢሀአደግ መጪውን ምርጫ ነጻና ሰላማዊ ከማድረግ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ አመራሮቹን እያሰለጠነ ነው። VOA Amharic December 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢህደግ በመጪው ግንቦት ወር የሚካሄደውን ምርጫ ነጻና ሰላማዊ ከማድረግ ጋር በተያያዘ የአስልጣኞች ስልጠና ለከፍተኛ አመራሮቹ እየሰጠ ነው።