ኢሀአደግ መጪውን ምርጫ ነጻና ሰላማዊ ከማድረግ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ አመራሮቹን እያሰጠ ነው። VOA Amharic December 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢሀደግ በመጪው ግንቦት ውር የሚካሄደውን ምርጫ ነጻና ሰላማዊ ከማድረግ ጋር በተያያዘ የአስልጣኞች ስልጠና ለከፍተኛ አመራሮቹ እየሰጠ ነው።