ሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳቱን ለማጥፋት በመቶዎች የሚቆጠሩ እስረኞችን አሰማራች BBC Amhric January 17, 2025 በደቡባዊ ካሊፎርኒያ፣ ሎስ አንጀለስ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለውን የሰደድ እሳት ለመግታት በመቶዎች የሚቆጠሩ እስረኞች ተሰማሩ።