የአሸባብ ከፍተኛ መሪ ሶማሊያ ውስጥ ተያዘ DW Amharic December 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአልሸባብ ከፍተኛ መሪ እንደሆነ የሚነገርለት ዛካሪያ ኢስማይል አህመድ ሔርሲ ሶማሊያ ውስጥ መማረኩን ዛሬ አንድ የሶማሊያ የደኅንነት ሹም አስታወቁ።