ነጻነት ለድህነት እንደ መፍትሄ

የዓለም ጉዳዮች ምክር ቤት “ነጻነት ለድህነት እንደ መፍትሄ” በሚል ርዕስ የልማት ጉዳዮችን ከዲሞክራሲ ጋር ያላቸውን መስተጋብርና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ችግሮች አስመልክቶ የተደረገውን ወቅታዊ ውይይት የሚያሳይ በዩቱብ የተለቀቀውን  ቪዲዮ ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ። በውይይቱ ላይ እንደ ወያኔ ዓይነት አምባገነን መንግስታት በዓለም ባንክ፣ በአሜሪካ የእርዳታ ድርጅት  (ዩሴ ኤይድ)ና በሌሎችም የምዕራባዊያን መንግሥታትና ተቋማት ሊመሰገኑና ሊሽሞነሞኑ እንደማይገባ ተጠቁሟል።  http://lnk.splashurl.com/oxd