የፔጊዳ ሰልፈኞች እና የጀርመን ገፅታ DW Amharic December 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «የምዕራብ ፀረ-እስልምና የአውሮፓ አርበኞች» በጀርመንኛ ምህፃሩ ፔጊዳ የተሰኘዉ ኅብረት ፤ የጀርመን ዋና የመነጋገሪያ ርዕስ ከሆነ ሰነበተ። ህብረቱ ተቃውሞ ቢገጥመውም ትናንት 10ኛውን የተቃውሞ ሰልፍ በድሬስድን ከተማ አካሂዷል።