የምግብ ዋስትና ጀግኖች DW Amharic December 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በተገባደደዉ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት የተሻለ የሰብል ምርት መገኘቱን በቅርቡ ይፋ አድርጓል። በተቃራኒዉ በመላዉ ዓለም ወደ805 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ በቂ ምግብ እንደማያገኝም ጠቁሟል። ከአየር ንብረት ለዉጥና ከለዉጡ መዘዞች በመታገል የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ጥረቶች በተለያዩ ሃገራት እየተሞከሩ ነዉ።