በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ የወያኔ አገልጋዮች ስም ዝርዝር
ወያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ ንብረትና ቤት አልባ አድርጎ በአንጻሩ ደግሞ በውጭ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ በአገሩ ውስጥ ያለውን አፋኝና አምባገነን አገዛዝ እንዳይታገል ለማድረግ በርካታ የማታለያና የማደናገሪያ ዘዴዎችን ይጠቀማል። ከነዚህም ዘዴዎች አንዱ በውጭ የሚኖረውን (ዲያስፖራውን) አገር ውስጥ ካለው ወገኑ በሚነጠቀው ቦታ ላይ ቤት እንዲሰራና በዚህም ምክንያት የወያኔ ደጋፊና ተላላኪ እንዲሆን ማድረግ ነው። የዚህ የወያኔ መሠሪነት አብዛኛው በውጭ የሚኖር ኢትዮጵያዊ የተገነዘበ ቢሆንም ጥቂቶችን ግን ከወያኔ ወጥመድ ውስጥ ከመግባት አላመለጡም። ከነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ በጭፍን ዘረኝነት ተለክፈው ለአገዛዙ ድጋፍ የሚሰጡ የአንድ አካባቢ ተወላጆች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ “ያባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ” በሚል ስግብግብነት ተነሳስተው ጥቅም አስክሯቸው የተሰለፉ ነው።
የወያኔ አላማ በዲያስፖራ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አገር ውስጥ ቤት ንብረት ካፈሩና ማንነታቸው ታውቆ ከተመዘገቡ ከተቃዋሚነት እራሳቸውን ያገላሉ፤ ከተቻለም ለወያኔ ወሬ ለቃቃሚ ይሆናሉ የሚል ነው። በእርግጥ ይህንን የሚያመላክቱ አንዳንዳ ተጨባጭ መረጃዎች አሉ። በውጭው ዓለም ተቃዋሚ የነበሩና ብዙ አስተዋጽኦ ሲያበረከቱ የነበሩ ወገኖች በወያኔ ማታለያ ተጠልፈው አገር ቤት ገብተው አንዲት ዛኒጋባ ሲቀይሱ፣ በአንድ ጀንበር ተቃዋሚነታቸው ቀርቶ “ከለማበት የተጋባበት” እንደሚባለው ለወያኔ ጆሮ ጠቢነትና አለቅላቂነት አለእፍረትና አለይሉኝታ ሲያካሂዱ ይታያሉ። ወያኔ በከፍተኛ ደረጃ በጀትና የሰው ኃይል መድቦ “በከተሞች መልካም አስተዳደር አቅም ግንባታ ቢሮ የሕዝብ ተሳርፎና ያልተማከለ አስተዳደር ማጠናከር መምሪያ የዲያስፖራ ተሳትፎ ኬዝ ቲም“ በሚል በዲያስፖራ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጀው የግለሰቦች የግል መረጃ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ የወያኔ አገልጋዮች ስም ዝርዝር
Wow, what a list! Documentations and evidence like this one should be kept for the future. These criminals one day will be judged by Ethiopian people for sleeping with the devil tplf.
Abet Abet. Poletikegna honeh motehal Mamo Qilo. Hagerbet mehedina bet mesrat ende wenjelegnanet ketekotere. Ezam yeminorut Hizboch bemullu wenjelegna nachew malet neew. Betam neew yemitasazineew. Timihir bet hedeh mejemeria Kemehayiminet tegelagel.
lebo bet serteshal
I hope in the near future the pictures of these collaborators with the tribal regime in Ethiopia will be made public. Thank you so much Ethiopian Review for publishing this extremely important document. Keep up with the wonderful work you are doing.
Good job.I hope It is very important the near future.
YEMEGEREMEW YE HODAME AMAROHENA OROMOWACH NEW.
Yihene Antem Eza Bet Aleh. Elim yalk Aleklaki. Wede Hager bet atihidu, Be Ethiopian Airlines Atibreru eyalachihu enante eyehedachihu Bisnessun Atuatufut.
Beleche, above must be stupid and I think your IQ must be the lowest in the world. You are typical graduate of Dedkoro Washa. You are Denkoro too for saying thinks you mentioned above. Inorder to get supporter and halt activities of Ethiopian opposition movement overseas, TPLF gives land by looting it from rightful owners. Basically TPLF is giving diaspora house builders bribe. Diaspora Ethiopian community build houses on looted land!!!!!!!!!!! This is the reason why we are against it.