አርቲስት አብነት አጎናፍር DW Amharic December 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እስካሁን ሦስት ተከታታይ አልበሞችን አሣትሟል። በቅርቡ ለአድናቂዎቹ ጆሮ ያደረሰው ሲዲ «አስታራቂ» ይሰኛል። ዜማ እና ግጥም ደራሲ፣ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ መሣሪያ ተጨዋች እና ድምፃዊ ነው። አርቲስት አብነት አጎናፍር።