Amharic በሳኡዲ አረቢያ ያሉ አንዳንድ ኢትዮጵያውን ስሞታ DW Amharic Dec 18, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሳኡዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ቢኖራቸውም በግልጽ በማያውቁት ምክንያት ታስረናል ይላሉ።ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ተገቢውን ድጋፍ አላገኙም።