የደቡብ ሱዳን ጥቃት እና የኢጋድ ሽምግልና DW Amharic December 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መፍትሄ ያጣውን የደቡብ ሱዳን ጦርነትለማስቆም ተፋላሚ ኃይላትን ሸምጋይ የሆነው የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን- ኢጋድ ሰሞኑን ደቡብ ሱዳን ውስጥ ባለፈው አንድ ወር ገደማ ተፈፀመ ያለውን ጥቃትና የስምምነት ጥሰት የሚገልፅ ዘገባ አውጥቷል።