የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚዎች በሀገሪቱ ለደረሰው ሁሉ ፐረዚዳንት ሳል ቫኪርን ወነጀሉ VOA Amharic December 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጁባ ጭፍጨፋ የተፈጸመበት አንደኛ ዓመት ያሉትን በጋዜጣዊ መግለጫ ያስታወሱት የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚዎች ፕሬዚደንት ሳልቫኪር ማያርዲት የኑዌር ተወላዶችን ለይተዉ አጥቅተዋል ሲሉ ወንጅለዋል።