የአሸባብን የከዱ አባል ስለ ቡድኑ ሲናገሩ DW Amharic December 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሀሳን አሊ ለበርካታ አመታት የአሸባብ አባል ሆነው ሰርተዋል። መፃፍ እና ማንበብ በመቻላቸውም በተለያዩ የቡድኑ ዘርፎች ተሰማርተው ነበር። ሀሳን አሊ የአሸባብ ቡድንን እንዴት እንደተቀላቀሉ እና በምን ምክንያት ቡድኑን እንደከዱ፤ ለዶይቸ ቬለ ገልፀዋል።