በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የቀጠለዉ ተቃዉሞ DW Amharic December 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩኤስ አሜሪካ ፖሊስ ያልታጠቀ ጥቁሮች ላይ ያደረሰዉን ግድያ ተከትሎ በዩኤስ አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች የጀመረዉ ተቃዉሞ በሳምንቱ መጨረሻ በበርካታ ከተሞች እጅግ ጎልቶ መታየቱ ተነግሮአል።