1 Comment on “የነፃነታችን ዋስትና ከባዕዳን ቁጥጥር ነፃ የሆነ ሕዝብን በማማከል የጋራ ምክክርና መግባባትን መሰረት ያደረገ የተባበረ ሕዝባዊ ትግል ነው”

  1. የነፃነታችን ዋስትና ከባዕዳን ቁጥጥር ነፃ የሆነ ሕዝብን በማማከል የጋራ ምክክርና መግባባትን መሰረት ያደረገ የተባበረ ሕዝባዊ ትግል ነው::ይህ አባባል እውነት ነው በአሁን ሰዓት ያለውን የኢትዮጵያ ሁኔታ የማያገናዝብ: ድርጅትም ሆነ የድርጅቱ መሪዎች ሙሉ በሙሉ በበዕዳን ቁጥጥር ስር ያሉ ብቻ ናቸው:: ከነዚህም ውስጥ አንዱ በሻቢያ ቁጥጥር ስር ያለው ግንቦት7 አንድ ነው ስለዚህ የግንቦት7 አባላትና ደጋፊዎች የሆናችው ድርጅቱ ከሻቢያ ጉያ ወጥቶ ሕዝባዊ ትግሉን እንዲቀላቀል ጫና ፍጠሩ አሊያም የድርጅቱ መሪዎች አልሰማም ካሉ መሪዎቹንና ድርጅቱን ለሻቢያ ትታችሁ እናንተ ከሌሎች ድርጅቶች ጋር ሆናችሁ አገራችንን ታደጉ:: ሻቢያን ያመነ ጉም የዘገነ አንድ ነው::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*