የስልጣን ሽግግር ለሙጋቤ ተከታይ DW Amharic December 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፕሬዚዳንት ሙጋቤ ባለቤት የዚምባቡዌ ቀጣይ የሀገር አስተዳዳሪ ለመሆን ራሳቸውን እጩ እስከመሆን አበቁ። ቀዳማዊት እመቤት ግሬስ ሙጋቤን የገዢው ዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲ ሀራሬ ውስጥ ባካሄደው ስብሰባ የ49 ዓመቷን ወ/ሮ ከሴቶች ክፍል ተጠሪ አድርጎ ሰይሟል። ወይዘሮ ግሬስ አንዱን ቀን የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት መሆን እንደሚሹም አመላክተዋል።