የባርነት ስርዓት በሞሪታንያ DW Amharic December 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በይፋ ለሦስት ጊዜያት እንደተገረሰሰ ቢነገርም፥ ዛሬም ቢሆን በሞሪታንያ የባርነት ስርዓት ጭቆና አልተወገደም። የዕድሜያቸውን እኩሌታ በባርነት ቀንበር ሲማቅቁ የነበሩ አንድ ሞሪታኒያዊ ትውስታቸውን ያካፍላሉ። በመካከለኛው አፍሪቃ ሪፐብሊክ የሰፈረው የፈረንሣይ ጦር ሠላም ማስፈን ተስኖታል እየተባለ ነው።