የቤተ-እሥራኤላዉያን የሥግድ በዓል DW Amharic December 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ራሳቸዉን ቤተ- እሥራኤላዉያን እያሉ የሚጠሩ የኢትዮጳያ አይሁዶች ባለፈዉ ሰሞን በየዓመቱ የሚያከብሩትን የሥግድ በዓል እያሩሳሌም ላይ በከፍተኛ ድምቀት አክብረዋል። የሥግድ በዓል በቤተ እሥራኤላዉያን ዘንድ እንዴት እና ለምን ይከበራል? በለቱ ዝግጅታችን ቤተ-እሥራኤላዉያን ስለሚያከብሩት የሥግድ በዓል ምንነት እንመለከታለን።