የ NATO ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ውሳኔ DW Amharic December 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የ NATO አባል ሃገራት ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ፣ ትናንት ባራሰልስ ውስጥ፤ ባደረጉት ስብሰባ፤ የመከላከያው ጉድኝት ኃይል በሚደራጅበትና በሚመደብበት ሁኔታ የተስማሙ ሲሆን፤ ከመጪው ወር 2015 አዲሱ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት መግቢያ አንስቶ ጊዜያዊ ፈጥኖ ደራሽ