የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሠላማዊ ሠልፍ መታገድ DW Amharic December 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዲስ አበባ መስተዳድር ዕዉቅና መንፈጉን ሕገ-ወጥ ያሉት ኢንጂነር ይልቃል ፓርቲዎቹ በዕቅዳቸዉ እንዲሚቀጥሉበት አስታዉቀዋል።