የአንጎላ ስደተኞች ከዲሞክራቲክ ኮንጎ መመለስ DW Amharic November 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ የሠፈሩ እና ከአሁን ቀደም የዜግነት ጥያቄያቸዉ አጠራጣሪ በመሆኑ ወደ ሀገራቸዉ መመለስ ፈቃድ ያላገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ አንጎላዉያን ወደ ሃገራቸዉ እንዲመለሱ የሚችል ስምምነት መፈረሙ ተገለፀ።