ለጀሃዳዊ የበላይነት የ«IS» እና የአልቃይዳ ትግል DW Amharic November 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአፍሪቃ እና በእስያ የሚገኙ የአሸባሪ ቡድኖች በተደጋጋሚ እስላማዊ መንግሥት ብሎ ራሱን የሚጠራዉን አሸባሪ መንግሥት ሲቀላቀሉ ተስተዉሎአል። ፅንፈኛዉ ቡድን «እስላማዊ መንግሥት» ከፅንፈኛዉ አልቃይዳ ቡድን ይልቅ የአሸባሪነት ተግባሩን አጠናክሮ መቀጠሉ ነዉ የተመለከተዉ።