የፈርገሰኑ የዳኞች ሸንጎ ብይንና የቀጠለዉ ተቃውሞ DW Amharic November 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው ዓመት ነሐሴ ወር መግቢያ ላይ ማይክል ብራውን የተባለው አንዳች የመከላከያ መሣሪያ ያልያዘ የ 18 ዓመት ወጣት ፣ዳረን ዊልሰን የተሰኘው ነጭ ፖሊስ በተደጋጋሚ ጥይት ተኩሶ መግደሉ ብዙ የተባለለት ጉዳይ ነው።