የአካል ጉዳተኝነትና ትምህርት DW Amharic November 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አካታች ወይም integrated የማስተማር ሥልትን ኢትዮጵያ ዉስጥ የጀመረዉ አዲስ አበባ የሚገኘዉ የጀርመን ቤተ-ክርስቲያን ትምሕርት ቤት ነዉ። አሁንም ቀጥሎበታል።