የዓመቱ የዓለም ኮከብ አትሌት ተሰየመ DW Amharic November 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዓለማቀፉ የአትሌትክስ ፊደሪሽኖች ማኅበር «IAAF» የዓመቱን የዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ ትናንት ምሽት ሞናኮ ላይ ባካሄደዉ ልዩ የሽልማት ሥነ-ስርዓት ላይ ይፋ አድርጎአል። ኢትዮጵያዊትዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በዉድድሩ ለእጩነት ቀርባ የነበረ ቢሆንም የኮከብነቱን መዕረግ ሳታገኝ ቀርታለች።