በኬንያ የአዉቶቡስ ተጓዦች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ DW Amharic November 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰሜን- ምስራቅ ኬንያ ውስጥ የሶማሊያው ዓማጺ ቡድን አሸባብ አውቶቡስ ውስጥ የነበሩ 28 ሰዎች መግደሉን የኬንያ ፖሊስ አስታወቀ።