የሰመጉ እና የአውሮፓ ሕብረት ልዑካን ውይይት

የሰብአዊ መብት ጉባኤ ፤ ሰመጉ ፣ ከአውሮፓ ህብረት ሲቪክ ማሕበረሰብ ጋራ በመተባበር ከኢትዮጵያ ለሥራ ፍለጋም ሆነ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ሳውዲ አረቢያ እና ምስራቅ እስያ የሚሰደዱ ፤