የህፃናት መብት 25ኛ ዓመት DW Amharic November 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለህጻናት ዓለማችን ከ25 ዓመት በፊት ከነበረው አሁን ይሻል ይሆን? ልክ ትናንት ከ25 ዓመት በፊት ነበር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የህፃናት መብት ውል ያዘጋጀው። ባለፈው 25 ዓመታት የሆነውን አጠቃላይ ሂደት በአጭሩ በዛሬው የወጣቶች ዓለም እንቃኛለን።