የጉድ ላክ ጆናታን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የማስተዳደር ሐሳብ DW Amharic November 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ጉድ ላክ ጆናታን ሦስት ያገሪቱ ግዛቶችን ከቦኮ ሃራም ለመጠበቅ ያቀረቡት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የማስተዳደር ሃሳብ እክል ገጥሞታል። በቦኮ ሃራም ታጣቂ ቡድን ጥቃት በደረሰባቸው የሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ ግዛቶች እ.ኤ.አ. ግንቦት