እየሩሳሌም ባዲሱ ጥቃት ማግሥት DW Amharic November 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእስራኤል መንግሥት የገዳዮችን፤የወላጆቻቸዉንና የዘመዶቻቸዉን መኖሪያ ቤቶች እያስፈረሰ ነዉ። የአንዲት ከተማ ከንቲባ ደግሞ አረብ እስራኤላዉያን በግንባታ ሥራ-እንዳይሰማሩ አግደዋል።