የአንድነት ፓርቲ ዝግጅትና ዘመቻ DW Amharic November 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሕዝብ መምረጥ የሚችለዉ አማራጮች ሲቀርቡለት ነዉ።ፓርቲዉ «የሕሊና እስረኞች» ያላቸዉ ፖለቲከኞች፤የሐይማኖት መሪዎች እና ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ እንደሚከፍትም መሪዎቹ አስታዉቀዋል